Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
  • Видео 2 434
  • Просмотров 7 907 332

Видео

Mengizem Media Teborne Show With Girma Negash
Просмотров 63417 часов назад
Mengizem Media Teborne Show With Girma Negash
ዶ.ር ፍስሀ እሸቱ ለዳግም ስደት ስለተዳረጉባቸዉ ምክንያቶች የሰጡት መግለጫ Mengizem media Jun 23,24
Просмотров 36 тыс.День назад
ዶ.ር ፍስሀ እሸቱ ለዳግም ስደት ስለተዳረጉባቸዉ ምክንያቶች የሰጡት መግለጫ Mengizem media Jun 23,24
Mengizem Media Teborne Show With Tsegaye Berhane Part 3
Просмотров 845День назад
Mengizem Media Teborne Show With Tsegaye Berhane Part 3
አልሸባብን የሚያሳድዱ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ መግባታቸው ተገለጸ /''እስከ ሰኔ 30 ወደ ቀያችን መልሱን''/የዶ.ር አምባቸው የ5ኛ ዓመት መታሰቢያ
Просмотров 804День назад
አልሸባብን የሚያሳድዱ የኢትዮጵያ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ መግባታቸው ተገለጸ /''እስከ ሰኔ 30 ወደ ቀያችን መልሱን''/የዶ.ር አምባቸው የ5ኛ ዓመት መታሰቢያ
''የአቡነ ሉቃስ ትችት እውነታውን ያማከለ አይደለም ''/''ለስልጣንና ለሃብት ስንባላ መታየት አሳፋሪ ነው''ጌታቸው ረዳ Mengizem media News
Просмотров 1,3 тыс.День назад
''የአቡነ ሉቃስ ትችት እውነታውን ያማከለ አይደለም ''/''ለስልጣንና ለሃብት ስንባላ መታየት አሳፋሪ ነው''ጌታቸው ረዳ Mengizem media News
''ከሀገሬ በግፈኞች ምክንያት ተገድጄ ወጥቻለሁ'' ዶ.ር ፍስሃ እሸቱ/በቤት ኪራይ ውድነት የተቸገሩ መምህራን በተማሪዎች ዶርም እየኖሩ ነው News
Просмотров 5 тыс.День назад
''ከሀገሬ በግፈኞች ምክንያት ተገድጄ ወጥቻለሁ'' ዶ.ር ፍስሃ እሸቱ/በቤት ኪራይ ውድነት የተቸገሩ መምህራን በተማሪዎች ዶርም እየኖሩ ነው News
ለሃጂ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን መካከል የ5ቱ ህይወት ማለፉ ተገለፀ/"ኢትዮጵያውያን ሴት ተኳሾችን በቁጥጥር ስር አውለናል"የሱዳን ባለስልጣናት News June 21
Просмотров 396День назад
ለሃጂ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን መካከል የ5ቱ ህይወት ማለፉ ተገለፀ/"ኢትዮጵያውያን ሴት ተኳሾችን በቁጥጥር ስር አውለናል"የሱዳን ባለስልጣናት News June 21
"የመሀል ፓለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብዬ አላምንም"Excerpt from a discussion on Jawar's interview Reeyot with Eyasped
Просмотров 926День назад
"የመሀል ፓለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብዬ አላምንም"Excerpt from a discussion on Jawar's interview Reeyot with Eyasped
በሰሜን ሸዋ ዞን የባንክ አገልግሎት ተቋረጠ/''ረቂቅ አዋጁ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና የሚፈጥር ነው''/እነ ተዋናይ አማኑኤል ዋስትና ተፈቀደላቸው
Просмотров 707День назад
በሰሜን ሸዋ ዞን የባንክ አገልግሎት ተቋረጠ/''ረቂቅ አዋጁ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች ላይ ጫና የሚፈጥር ነው''/እነ ተዋናይ አማኑኤል ዋስትና ተፈቀደላቸው
ዛሬ የሚከናወነው የአርአያ ሰው ሽልማት Mengizem media with Deacon Firew Seifu Thursday Jun 20,24
Просмотров 237День назад
ዛሬ የሚከናወነው የአርአያ ሰው ሽልማት Mengizem media with Deacon Firew Seifu Thursday Jun 20,24
ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ተገድላ ተገኘች/አፋር እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ በአገረሸው ግጭት ሰብአዊ ጉዳት ደረሰ/እነ ዮሀንስ ቧያለው ዋስትና ተከለከሉ News
Просмотров 760День назад
ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ተገድላ ተገኘች/አፋር እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ በአገረሸው ግጭት ሰብአዊ ጉዳት ደረሰ/እነ ዮሀንስ ቧያለው ዋስትና ተከለከሉ News
ረቂቅ አዋጆቹ የፈጠሩት ስጋት Mengizem media Reeyot Alemu with Yared Hailemariam Jun 19,24
Просмотров 4,1 тыс.День назад
ረቂቅ አዋጆቹ የፈጠሩት ስጋት Mengizem media Reeyot Alemu with Yared Hailemariam Jun 19,24
በካናዳ ፓርላማ የተሰሙት የተራራቁ ምስክርነቶች Testimony before the Canadian Parliament Subcommittee
Просмотров 15 тыс.День назад
በካናዳ ፓርላማ የተሰሙት የተራራቁ ምስክርነቶች Testimony before the Canadian Parliament Subcommittee
በጅጋ የመከላከያ አባላት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ መፈፀማቸው ተገለፀ/በምስራቅ ሐረርጌ የ6 ወረዳ ነዋሪ የነፍስ አድን ዕርዳታ ይፈልጋል News Jun 18
Просмотров 585День назад
በጅጋ የመከላከያ አባላት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ መፈፀማቸው ተገለፀ/በምስራቅ ሐረርጌ የ6 ወረዳ ነዋሪ የነፍስ አድን ዕርዳታ ይፈልጋል News Jun 18
''የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ንጹሐንን ገድለዋል''/ሶስት ጋዜጠኞች ከእስር ተፈቱ Mengizem media News Jun 17,24
Просмотров 1,7 тыс.14 дней назад
''የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ንጹሐንን ገድለዋል''/ሶስት ጋዜጠኞች ከእስር ተፈቱ Mengizem media News Jun 17,24
"ተስፋ ልቆርጥ አልችልም" Mengizem media Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew Jun 17,24
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
"ተስፋ ልቆርጥ አልችልም" Mengizem media Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew Jun 17,24
ሙሽሮች ከነሰርግ ታዳሚዎቻቸው ተገደሉ/15.8 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ ዕርዳታ እንደሚፈልግ ተገለፀ/በመዲናዋ የሚገኙ 41 ትምህርት ቤቶች ዕገዳ ተጣለባቸው News
Просмотров 56214 дней назад
ሙሽሮች ከነሰርግ ታዳሚዎቻቸው ተገደሉ/15.8 ሚሊዮን ሕዝብ የምግብ ዕርዳታ እንደሚፈልግ ተገለፀ/በመዲናዋ የሚገኙ 41 ትምህርት ቤቶች ዕገዳ ተጣለባቸው News
የሀጅ ጉዞ ምን ይመስል ነበር? ደራሲ ተሾመ ብርሀኑ ከማል Mengizem media Reeyot Alemu with Teshome Berhanu Kemal Jun 16
Просмотров 24914 дней назад
የሀጅ ጉዞ ምን ይመስል ነበር? ደራሲ ተሾመ ብርሀኑ ከማል Mengizem media Reeyot Alemu with Teshome Berhanu Kemal Jun 16
Mengizem Media Teborne Show With Tsegaye Berhane Part 2
Просмотров 2,3 тыс.14 дней назад
Mengizem Media Teborne Show With Tsegaye Berhane Part 2
የኢድ አል አድሃ ትምህርቶች Mengizem media Reeyot Alemu with Sheikh Kalid Omer Sunday Jun 16,24
Просмотров 24714 дней назад
የኢድ አል አድሃ ትምህርቶች Mengizem media Reeyot Alemu with Sheikh Kalid Omer Sunday Jun 16,24

Комментарии

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 День назад

    Konjo iyita now. Ethiopians can't come together due to historical differences and ethnic tension. Reconciliation is extremely necessary amongst Ethiopians. Then, we can challenge the government and call for immediate accountability for all kidnapping, assassinations, illegal imprisonment, corruption, and other atrocities happeninginEthiopia.

  • @TeferaTefera-wl6ob
    @TeferaTefera-wl6ob День назад

    እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg День назад

    ⁉️የጋቢ ካባ ነጠላ ጋሻ ጦር ኳስ ኮሪደር ፖለቲካ ለሚዲያ ፍጆታ ኣቴንሽን ማስቀየሪያ ቲያትሮች ⛔️

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 2 дня назад

    አገርን በባዶ አእምሮ መራሁ እንደሚለው ያለአእግር ኳስ መ ሞከሩ እነጭጭነቱን ያሳብቃል ።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 дня назад

    በመንግሥት የተመረጠው አመቻች ኮሚቴ የአማራ ህዝብ ጥያቄዎችን ብሎ የዘረዘራቸውን መንግሥት ከተቀበላቸው ለምን ከፋኖን የአማራን ህዝብ ለመውጋት ጦርነት ከፈተ? ሁለትኛ መንግሥት ለመዱራደር ዕውነተኛ ፍላጒት ከለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት በይፋ ለምን መንግሥታዊ መግለጫ አላወጣም? ወይስ ይህን ኮሚቴ ተጠቅሞ እያደናገረ በከለላ ጦርነቱን ለማስፋት?

  • @user-jq6lm1ue2b
    @user-jq6lm1ue2b 2 дня назад

    መቼም ተአምር ነው!!!

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 2 дня назад

    እርዬት ከአሁን በዋላ ጣርነቱ በድርድር ቡቻ ና ቡቻ ነው ፋኖ አንድ ካሎነ የአማራን ህዠብ ይዞ ይጠፋል ይወቁት😮

    • @meba1792
      @meba1792 2 дня назад

      እንዴት ነው ከገዳዩ ጋር ድርድር ?በዛላይ የማይታመን ከሀዲ ነው ከአሁን በኃላ ወደሆላ የለም። የአማራ ህዝብ ለመደራደር አይደለም ዋጋ የከፈለው ድል ለጀግናው ፋኖኖ

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 2 дня назад

    እርዬት አጠገባቸው እሬድዬ ካለ ያስተጋባል ዠጉ በያቸው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 дня назад

    Foolish Abiy Ahimed don’t fool your self . You are pretending as if Ethiopia is peaceful country.

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 дня назад

    Already G Tefera is part of the council right? That is very nice😂

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 2 дня назад

    የአማራ ህዝብ፣የሚያደርገው ትግል፣by it's very nature is a response to Amaras existential threat. በመሆኑም ይህ ትግል፣ከስር ነቀል፣የትግል ግቡ ወደኋላ አይመለስም። ምክንያቱም በአማራ ህዝብ ላይ ለግማሽ ምእተ አመት የተደረገው ዘር ተኮር ፍጅት፣ቋሚ መፍትሄ የሚያገኘው በስር ነቀል የስርአተ ለውጥ ሲቋጭ ብቻ ነው። ያኔ እና ያኔ ብቻ የአማራን ህዝብ፣ያልተወከለበት ህገመንግስት እና፣የጭቆና ክንድ ማስፈፀሚያ የሆኑት ተቋሞቹ፣ሲወገዱ እና በቦታው ህልም ህዝብ የሚወከልበት ህገመንግስት፣እና ዲሞክራሲያዊ፣ተቋማት ሲመሰረቱ፣በህግ መዳኛት፣እና ተጠያቂነት፣የሚሰፍንበት ስርአት መንግስት፣ካልተተካ፣ሰላም እና እድገት አይታሰብም። ስልዚህ የአማራው ትግል፣ለረጅም ጊዜ በውስጡ ተስጠው፣በተላላኪነት፣የተሰየሙትን የባዴን ሰወች ብቻ ሳይሆን፣በእየምነቱ ውስጥ ተስጠው፣የካድሬ ስር የሚሰሩትን አለማውያን ሁሉ፣በማስረጃ፣በማፅዳት የአማራ ህዝብ የራሱን፣ወኪሎች በመምረጥ፣የሚተዳድረበት የፖለቲካ መድረክ ከመመስረት ያነሰ፣በካድሬወች የተሰየመ "የካውንስል"ወጥመድ ውስጥ የሚገባ የአማራ ህዝብ የለም። ስጀምር እነኝህ ሰዎች እምነት ቢኖራቸው፣ሰማአት ለወደቁት፣ለተጨፈጨፋት፣እና ተደፍረው ለትምገደሉት ገዳማውያን፣አንድ፣ ቀንም ቢሆን ድምፃቸውን ባሰሙ ነበር። አማንያን እየተጎተቱ ሲጨፈጨፉ፣እናቴች ሲደፈሩ፣ህፃናት፣ንፁሀን ፣እንስሳት ሳይቀር ሲገደሉ፣ምንም የማይል ቄስ፣፣አሁን የባዴን፣ምስለኔ ሆኖ፣ሰለእርቅ ቢሰየም፣ህዝብ እነኝህን በፍራአቸው በመገምገም፣አማንያን ሳይሆኑ፣ልክ ቃሉ እንደሚለው፣ ማቴወስ 7:17. " እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።" በዚህ መንገድ ሲገመገሙ እነኝህ የብልግና ምርጦች፣ህዝብ ተላላኪ፣ካድሬወች መሆናቸውን ያውቃል። ስልዚህ የአማራ ህዝብ ትግል፣ይህን ልል በሴራ የተመሰረተ፣ድርጅታዊ የውስጥ እሾህ ነቅሎ በመጣል የአማራን ህዝብ ከተላላኪወች፣ከተኩላወች ነፃ የማውጣት፣ትግል አካል ስለሆነ በስር ነቀል ለውጥ ነው የሚቋጨው።

  • @YenenehMeba
    @YenenehMeba 2 дня назад

    የኢትዬጵያ ፖለቲከኞች ሆድ እንጂ ጭንቅላት እንደሌላቸው እያየን ነውና እናመሠግናለን ኢትዬጵያን የሚጠላት ማነው ካልከኝ ፖለቲከኛው ነው ይሆናል መልሴ አቦ ፈጣሪ የሚበጀንን ያምጣልን

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 дня назад

    It’s tragic the daily bloodshed of Amharas people but there’s no way any kind of reconciliation with the current Oromo’s extremists regime. They’ll pay for the damages and murders and evictions…etc. it’s not going to be business as usual as Abyi Ahmed have given pardon to TPLF criminals. Justice will be done!

  • @endaleadam6058
    @endaleadam6058 2 дня назад

    Great news

  • @endaleadam6058
    @endaleadam6058 2 дня назад

    Very excellent, my brother,keep it up

  • @helenhairsalon2013
    @helenhairsalon2013 2 дня назад

    እግዚአብሄር ይፈርዳል አይዞህ ወንድሜ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው አላማህ አስደስቶኝ ለወገንህ ለመድረስ ነበር የኔም ምኞት ስለነበር እክሲዎን የገዛሁት ግን እይሱስ ክርስቶስ ያን ሁሉ መከራ ያደረሰበትን አስብ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 дня назад

    ሰላም!!እኔን ግር የሚለኝ " የቋንቋ መመሳሰል"እየተምታታ ነው።ለምሳሌ፣" ሸር/share/ አድርጉ የሚለውን ስሰማ፣"ተንኮል፣ሸር ሥሩ"የሚለውን ሀሳብ ይጠራልና፣በተለይ ለህፃናት ጆሮ ጥሩ አይመስለኝምና ባይወሳሰቡ መልካም ይሆናል እላለሁ።በተረ፣ሰላም!!

  • @zenebechbogale9147
    @zenebechbogale9147 3 дня назад

    አይ ትምህርት! እንዲህ ሲያጃጅል ማየት ያሳዝናል:: አርቆ አለማሰብና ቅድመ ሁኔታዎች አለመገንዘብ ለዛሬው ውድቀትህና መሸሽህ ምክንያት ሆኗል ቻለው:: የሚያሳዝነው ላም አለኝ በሰማይን አምኖ ገንዘቡ የተበላው ነው😢😢 እሱም እንዲሁ ተታላይ ነውና መከራው እያንዘፈዘፈ ያስነሳዋል::

  • @SintayehuDeribie
    @SintayehuDeribie 3 дня назад

    ሙዚቃው 40 አመት ወደኋላ በትዝታ ወሰደን። አይ ሀገራችን ጉዳይ!?

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti 3 дня назад

    ሌላ ምን ይባላል ፤ እመ ብርሃን በሄድክበት ትከተልህ ። ፈጣሪም በሕይወት ከቤተሰብህ ጋር ያገናኝህ ።

  • @bereket4mereti
    @bereket4mereti 3 дня назад

    "ሳናጣራ ማስረጃ ሳናገኝ አናስርም "። ጠ/ሚ አብይአህመድ 🤔

  • @historicethiopia6925
    @historicethiopia6925 4 дня назад

    I think he brings a lot of money through the black market.

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 дня назад

    That is why I can never trust any investment or አክሲዮን in a country with no independent institutions & rule of law. It's a gangister's Paradise

  • @zingero2017
    @zingero2017 4 дня назад

    So many lives you put on hold and how come immigration Ethiopia missed you ??? You pretend looking like a saint Micheal . 5:52

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 дня назад

    Ay lebaaaaaa

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 дня назад

    Ay fisha ante zenawi leba 😮 lemayawkih tenager lebaaaaaa

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 4 дня назад

    ያልገባኝ ነገር የካናዳ መንግስት ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ምናገባቸው:: ምስክር ሆነው የቀረቡት ደግሞ ሆዳሞች በዚህ ድሜያቸው ያሳፍራሉ የዘር የፖለቲካ ኮንዶም አጥልቀው

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 4 дня назад

    Ant leba yetabak erdtek ymitawkwen new b fano ymitdbkew

  • @abanav57
    @abanav57 5 дней назад

    ፋንዳሜንታል ነው ችግሩ ሰቅዋም እስከሌለ ድረስ🤔ሰማይ ሰማይ ነው የሚያየው።🤔🤔🤔 በመጀመርያ የገዢውን አቁዋም የማይከተል ፓርቲ እና አመራሩን ጠ/ሚ እስር ቤት እያጎረ እና እያሰረ እንዴት ተደርጎ ነው አቁዋም የሚመሰረተው። ከስር ያሉትን እና መሰሎችን ከሲስተሙ እሰካልተነቀለ ድረስ ተፈላጊውን ተቁዋማት መመስረት አይቻልም። የሚያወራው በሙሉ ዪቶፕያ ነው። ለምን የሚያወራውን አልተፈጠረም የሚለውን መጠየቅ አልቻለም። የፊት የፊቱን ነው የሚያየ typical ኢንጅነር ነው(ፓለቲከኛ አይደለም) የሚያየው በሙሉ ቲክኒካል ነው መፍትሄውም ያው ነው።

    • @abanav57
      @abanav57 5 дней назад

      እንደዚህ አይነት ሰው ለፓለቲካ ውይይት ማቅረብ ለትግሉ እንቅፉት ነው።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 5 дней назад

    አያሰሩም እነዚ የተረገሙ ወራሪዎች::ለዚ ነዉ ያሳደዱት::ለሀገር የሚሰራ ሰው እንጂ ዘራፊ አይደለም::

  • @wrend1317
    @wrend1317 5 дней назад

    ሞላጫ ሌባ..የሌባ አይነ ደረቅ 😂😂😂 የወሰድከውን ብር ምን አረከው

  • @FikruChane
    @FikruChane 5 дней назад

    ተቋማትን የሚጠነክረው መሪው መሆኑን የዘነጋህው መሰለኝ

    • @aschalewaberra5820
      @aschalewaberra5820 5 дней назад

      It is kind of the chicken and egg puzzle. Usually, it is the other way around, free democratic institutions create bring good leaders but bad leaders won't create good institutions because it will be against their interest.

  • @thereality657
    @thereality657 5 дней назад

    Leba leba leba

  • @ethiopiaethiopia2718
    @ethiopiaethiopia2718 5 дней назад

    ህጉ ያገር ውስጥ ዘራፊን ኢላማ ካረገ ለምን "ከውጭ የገባበት ማረጋገጫ" አስፈለገ? ያገርውስጥ ብቻ ከሆነ ዳያስፓራንአይመለከትም አይልም?

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m 5 дней назад

    አንተ ደሞ ከእምነት ጋር ምን አገናኝው

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 5 дней назад

    እስኪ እናየዋለን አለች አሉ ጦጢት። ውስጡን ወደፊት እናየዋለን

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 5 дней назад

    ቅን እና አገርህን ለመጥቀም እምትለፋ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ ግን እናንተ ተማርን እምትሉ ሰዎች ፓለቲካ አያገባንም አገሪቱአ ላይ የተፈጸመ ያለው ነገር የተቃዋሚ ድምጽ ነው እያላቹ እምታስቡት ይህው እንዴት እንደሚጎዳቹ አገሪቱአ ያለችበትን ነገር መረዳት ነበረብህ ዶክተር በፈረሰ አገር ላይ ይህንን እሚያክል ሀብት አፍስሶ ስራ መጀመር ስህተት ነው የውጭ ኢንቨስተሮች ጥለው እየወጡ እንዴት እናንተ ከነዚህ አረመኔዎች ጋር ለመስራት ማሰባቹ ስህተት ነው

  • @user-yq9nu3on4f
    @user-yq9nu3on4f 5 дней назад

    ሰቶቻችንን ፈጅተህ ብራችንን ዘርፈህ እንደለመድከው ዘራፍዎችን በፓለቲካ ስም ወደም ታስጠጋዋ አመሪካ ገባህ አደል? አይ ዶር ፍስሀ እሰቱ።

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 5 дней назад

    Mindnw shayibet yemimesil istudio biyans yehone yehone neger adirigachu dibabun bitasamirutis.

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tp 6 дней назад

    አይዞህ ተድባበ ማርያም ልጅህን እግዚአብሔር አምላክ በዉቀት በጥበብ ያሳድግልህ ሌባ ዘራፊ አሳዳጅ እነሱ ናቸው ።

  • @geeprimo
    @geeprimo 6 дней назад

    I smile fish long time a go lol

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 6 дней назад

    አቶ ሙሸ ሰሙ ህምምም አሉ እንዴ ጥሩ ጥፈዋል ዘመኑ ይገርማል ድሮ ድርጅታቸዉ ማን ነበር የሚባለዉ? ለካ የሞተ ተጎዳ ሲባል ዝም ብሎ አይዶለም ቢዘገይም አሁን ገባኝ

  • @BManUnited
    @BManUnited 6 дней назад

    የሌባ አይነ ደረቅ ማለት ዶ/ር ፍስሃ

  • @user-or1de6yb6v
    @user-or1de6yb6v 7 дней назад

    Deg aderegu achiberbari neh

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 дней назад

    I don't believe your 200,000 bribe bull shit story. If you fail, face the fact and seek a better solution. Running away is a sheer betrayal to many who put trust in you

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 дней назад

    First learn from others investors who have a successful end story.

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 дней назад

    Don't start a fantasy project if you can' t finish it ,

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u 7 дней назад

    በእግዚአብሔር ስም አታጭበርብር ተቋሙን የሚመራው ጠ/ሚንስትር ነው ለመለያየት አትሞክር ንስሀግባ ወይ Uber ንዳ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 7 дней назад

    😢😢😢😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kennwold9689
    @kennwold9689 7 дней назад

    MOLACHA LEBA ANTENE BELOO DOCTOR KEZEHE AMERICA 300 ETHIOPIAN PURPOSES BLACK BELEHE YACHEBEREBERKEWONE GENA TEBEKE LEKESKES LEBA